የኡበር አሽከርካሪዎች እንደመሆናችን መጠን ኡበር ከኡበርፑል ጋር በተያያዘ ምርጫ እንዲሰጠን እንጠይቃለን። UberPOOL ጋር
- አሽከርካሪዎች ረዘም ያለ ሰዓት ቢሠሩም የሚከፈላቸው ደሞዝ አነስተኛ ነው
- አሽከርካሪዎች መኪና መንዳት ወይም ለአደጋ የሚያጋልጥ እንቅስቃሴ ለማድረግ ይገደዳሉ
- ስለ ቅጣትም ሆነ ስለ ክፍያ ምንም ግልፅነት የለም
አሽከርካሪዎች የኡበርፑልን ጉዞ ለመቀበል ወይም ላለመቀበል ምርጫ ሊኖራቸው ይገባል ። የUberPOOL ጉዞ የሚቀበሉ አሽከርካሪዎች በአግባቡ መክፈል ና ስርዓቱ ግልፅ መሆን አለበት.