እንደ ኡበርና ሊፍት ያሉ የትራንስፖርት መረብ ኩባንያዎች አሽከርካሪዎች ደሞዝንና የሥራ ሁኔታዎችን በተመለከተ የመወሰን መብት እንዲያገኙ በሚሰጥ አዲስ ሕግ ላይ ወሳኝ የሆነ የመጨረሻ ድምፅ መስጠት አስፈላጊ ነው።
መቼ
ሴፕቴምበር 28፣ 2015 ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት
የት?
ግንኙነት
አዳም ሆይት
·
· (360) 473-8750
