አፕ ላይ የተመሰረተ የአሽከርካሪዎች ማህበር መስራች ስብሰባ - Drivers Union

አፕ ላይ የተመሰረተ አሽከርካሪዎች ማህበር መስራች ስብሰባ

አፕ ላይ የተመሰረቱ ከUber, Lyft, እና Sidecar የመጡ አሽከርካሪዎች ተደራሽ እየሆኑ ነው!  አዲስ አፕ መሰረት ያለው የአሽከርካሪዎች ማህበር ለመመስረት እንሰበሰባለን።  ለሚገባን አክብሮት የምንታገልበት ጊዜ ነው!

  • ቤተሰብህን ማስተዳደር እንድትችል ተገቢ ክፍያ
  • ፍትሃዊ የደረጃ አሰጣጥ ስርዓት
  • ለአሽከርካሪዎች ጠቃሚ ምክሮች
  • የኢንሹራንስ እና የእንቅስቃሴ እንቅስቃሴ ጉዳዮች ላይ የሕግ እርዳታ
  • በከተማ፣ በሀገር ና በክልል ጉዳዮች ላይ ጠንካራ የፖለቲካ ድጋፍ ማድረግ
  • የህግ ድጋፍ
  • የኮሚኒኬሽንእና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ምክክር
  • በሥራህ ላይ ተጽዕኖ በሚያሳድሩ ውሳኔዎች ላይ ያለ ድምፅ

 

መቼ
May 03, 2015 at 4 00 pm - 6 pm
የት?
የቲምስተር ህንፃ
14675 Interurban Ave S
ቱክዊላ, WA 98168
ዩናይትድ ስቴትስ
የ Google ካርታ እና አቅጣጫዎች
ግንኙነት
አዳም ሆይት · · (360) 473-8750

ትመጣለህ?

የምነዳባቸው ፕላቶዎች

2 ምላሾችን ማሳየት

ማሻሻያዎችን ያግኙ